1ኛ/ ቅዱስ ሲኖዶስ
2ኛ/ የሐገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤልያስ
3ኛ/ ጠቅላላ መንፈሳዊ ጉባዔ
4ኛ/ የኦዲትና ኢንስፔክሺን ኮሚቴ
እነዚህ የተጠቀሡት ፬ቱ ላዕላይ መዋቅሮች ሲሆኑ
5ኛ/ ሰበካ መንፈሳዊ አስተዳደር ጉባዔ /Excutive Committee/ አለ።
ይህ መንፈሳዊ የአስተዳደር ጉባዔ ከላይ የተጠቀሱትን የበላይ አካላት እያማከር፣ እያስፈቀደና እያጸደቀ የሚሠራ ሲሆን በሥሩ
-
የካህናት ጉባዔ
-
የሕንፃ አሠሪ ኮሚቴ እና ፭ ልዩ-ልዩ ንዑሳን ክፍሎቹን
-
የሰ/ት/ ቤትንና ፮ ልዩ-ልዩ ንዑሳን ፯ የንዑስ ንዑስ ልዩ -ልዩ ክፍሎቹን
-
የስብከተ ወንጌል ክፍል ኮሚቴ
-
የዕቅድና ልማት ኮሚቴ
-
የሕግና ሥነ-ሥራዓት ክፍል የተባሉትን መዋቅር ዘርግቶ በማሳተፍ ይንቀሳቀሳል።
ለበለጠ መረጃ ከዚሀ ቀጥሎ ያለውን ስትራክቸር መመልከት ይቻላል።
