ዘወረደ (የዐቢይ ጾም ፩ኛ ሳምንት)

በዐቢይ ጾም ውስጥ ያሉት ሳምንታት ስምንት ስያሜዎች አሏቸው።እነርሱም ዘወረደ፣ቅድስት፣ምኩራብ፣መፃጉዕ፣ደብረዘይት፣ ገብር ኄር፣ኒቆዲሞስ እና ሆሣዕና ናቸው።የዐቢይ ጾም የመጀመርያው ሳምንት ዘወረደ ይባላል።ዘወረደ ማለት […]

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ጾመ ነነዌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአጽዋማት ቀኖና መሠረት ሰባት አጽዋማት […]

ኪዳነ ምህረት

‹‹ኪዳን›› የሚለው ቃል ‹‹ተካየደ – ተዋዋለ፤ ቃል ኪዳን ተጋባ፤ ተማማለ›› ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲኾን፣ ትርጕሙም ኪዳን፣ ውል፣ መሐላ፣ ቃል ኪዳን፣ የውል ቃል […]

አስተርዮ

ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት ዕለት ከታህሳስ 29 ጀምሮ እስከ ጥር መጨረሻ ያለው ወቅት ዘመነ አስተርዮ ይባላል፡፡ አስተርእዮ ማለት መገለጥ […]

በዓለ ጥምቀት

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከሚከበሩት በዓላት አንዱና ዋናው የጥምቀት በዓል ነው። […]

የበዓለ ልደት መልእክት

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! የበዓለ ልደት መልእክት የተወለደው የአይሁድ ንጉሥ ወዴት ነው? ወተወሊዶ እግዜእ ኢየሱስ በቤተ […]

የገና ስጦታ ለቤተ ክርስቲያናችን

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ቤተ ክርስቲያናችን ኮሮና ወረርሽኝ ከተነሣ ጀምሮ መንፈሳዊ አገልግሎትን ሳታቋርጥ ለምእመኑ እየሰጠች እንዲሁም […]

አዲስ ዓመት (ርዕሰ ዓውደ ዓመት)

እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም አሸጋገረን!!! የመስከረም ወር የተባረከ የግብጽና የኢትዮጵያ ዓመታት ወሮች ርእስ መሆኑን መጽሐፈ ስንክሳር ይነግረናል። […]

አቡነ ተክለ ሃይማኖት

<< የፃድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው >> ምሳሌ ፲፥፯ ኢትዮጵያ የብዙ ቅዱሳን ሀገር ነች።ከእነኝህ ቅዱሳን ውስጥ አቡነ ተክለ ሃይማኖት አንዱ ናቸው።አቡነ […]