በዓለ ጥምቀት

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። በዓለ ጥምቀት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከሚከበሩት በዓላት አንዱና ዋናው የጥምቀት […]

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የቅ/ገብርኤል እና የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን የጥምቀትን በዓል እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ […]

ዓብይ ጾም – 2008

ለእመናን በሙሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የቅዱስ ገብርኤል እና የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን እንኳን ለዓብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ እያለች በዓብይ […]

፲፱ኛው የአውሮፓ መንፈሳዊ ጉባዔ

Dato: March/03/2016 የካቲት ፳፭/፳፻፰ ዓ/ም የፋ.ቁ 009/2016 ለምእመናን በሙሉ። ጉባዔውን አውጁ (ኢዩ. ፪፥፲፬)። ጉዳዩ፦ ፲፱ኛውን የአውሮፓ መንፈሳዊ ጉባዔ ይመለከታል። በቅድሚያ […]

ጥምቀት በዓል አከባበር – 2008

የጥምቀት በዓል አከባበር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ኖርዌይ ቅዱስ ገብርኤልና ኣቡነ ተክል ሐይማኖት ቤተክርስቲያን ብፁዕ አቡነ ኤልያስ የአውሮፓ ምሥራቅና ደቡባዊት […]