እጅግ አስቸኳይ ጉዳይ ለኦስሎ ቅዱስ ገብርኤልና አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን አባላት በሙሉ!

ጋምለ ኦስሎ አካባቢ በ16 ሚሊዮን ክሮነር ለሽያጭ የወጣ ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ተገኝቷል! ለተጨማሪ መረጃ ቀጥሎ ያሉትን ሊንኮች ይመልከቱ:: https://www.vartoslo.no/kunne-du-tenke-deg-et-menighetshus-i-oslos-gamleby-ta-med-16-millioner-lop-og-kjop/ https://www.finn.no/realestate/homes/ad.html?finnkode=106071303 […]

የአቡነ ሕርያቆስ አቀባበል

በኖርዌይ ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ኦስሎ ከተማ መቀመጫቸውን ያደረጉ ጳጳስ አገኘች::