ደብረ ዘይት (የዐቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት) በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሕዱ አምላክ አሜን በዓለ ደብረ ዘይት ትርጉሙ፦ ደበረ ዘይት ትርጉሙ የወራ መብቀያ፣ በወይራ ደን የተሸፈነ […]
መፃጉዕ (የዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት) ቅዱስ ያሬድ የዐቢይ ጾምን በሰየመበት አጽዋማት ላይ አራተኛው ሳምንት መፃጉዕ በመባል ይታወቃል፡፡መፃጉዕ ማለት ትርጓሜው በቁሙ ሲፈታ “ጐባጣ” ማለት እንደሆነ አለቃ […]
ምኩራብ ( የዐቢይ ጾም ሶስተኛ ሳምንት ) ምኩራብ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያና የዐብይ ጾም ሶስተኛ ሣምንት ምኩራብ በማለት ይጠራል ጌታችን አምላካችን መድኅኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ወደ ምኩራብ የገባበትና […]
ቅድስት ( የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት ) ቅድስት ( የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት ) «ቅድስት» ማለት የዘይቤ ፍችው « የተቀደሰች የተለየች » ማለት ነው፡፡ ምስጢራዊ መልእክቱ ግን […]