ፍኖተ ቤተ ክህነት ወቤተ መንግሥት

በብፁዕ አባታችን የተፃፈ መፅሀፍ።

መፅሀፉን ለመግዛት የምትፈልጉ በሚከተሉ አድራሻዎች ያግኙን። ገቢው በኢ/ኦ/ተ የኦስሎ መካነ ቅዱሳን ቅዱስ ገብርኤል ወአቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤ/ክ የሚውል ነው።

post@eotcnor.no    asrat@eotcnor.no