በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!

እጅህንም በምትዘረጋበት ነገር ሁሉ በአምላክህ በእግዚአብሔር ፊት ደስ ይበልህ” ዘዳግም ፲፪:፲፰

ከዚህ በታች ስሜ የተጠቀሰው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በኖርዌይ የቅዱስ ገብርኤልና አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን አባል በወር ከማገኘው ደመዎዜ ላይ በፈቃዴ በየወሩ ለቤተ ክርስቲያኗ ዓሥራት ለማውጣት ቃል እገባለሁ:: የማወጣውን ዓሥራት በቤተ ክርስቲያኗ የባንክ ቁጥር 05391638502 Avtale Giro በማድረግ በቀጥታ አስገባለሁ:: ፈቃደኝነቴንም ከታች ያለውን ቅጽ በመሙላትና ፊርማዬን በማስቀመጥ አረጋግጣለሁ::