ለክርስትና ሥርዓት የሚሞላ ቅጽ / Døpskjema

    ሕፃኑ/ኗን በተመለከተ

    የሕፃኑ/ኗን እናት በተመለከተ

    የሕፃኑ/ኗን አባት በተመለከተ

    የክርስትና እናት/አባትን በተመለከተ

    ለክርስትና ሥርዓት ክፍያን በተመለከተ

    የቤተክርስቲያኗ አባል የሆኑ 500 ክሮነር
    በዕለቱ የቤተክርስቲያኗ አባል መሆን የሚፈልጉ 800 ክሮነር
    የቤተክርስቲያኗ አባል መሆን የማይፈልጉ 1000 ክሮነር
    በስደተኛ መጠለያ ማዕከል የሚኖሩ 200 ክሮነር

    በጣም አስፈላጊ ማሳሰቢያ / Viktig informasjon

    ቤተክርስቲያኗ የክርስትና ሥርዓት መጠይቅ ቅጹ በትክክል ተሞልቶ ሲደርሳት በተጠየቀው ቀን ሥርዓቱ እንደሚፈጽም በተቀሱት ስልኮች/ኢሜይሎች ታሳውቃለች። አባል መሆንን በተመለከተ በመጠይቁ ላይ በተሞላው መስረት እንዲሁም የኖርዌጁያን መንግሥት የሚያዘውን ሕግ በመከተል አባል ታደርጋለች። ....