የበጎ አድራጎት ክፍል

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በኖርዌይ ኦስሎ የመካነ ቅዱሳን ቅዱስ ገብርኤል እና አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስትያን

የበጎ አድራጎት ክፍል

በቤተክርስቲያናችን ቃለ ዓዋዲ አንቀጽ 23 መሰረት አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት የበጎ አድራጎት ክፍልን በማቋቋም የምግባረ ሰናይ ስራዎችን መስራት አለባቸው። በአጥቢያችን የበጎ አድራጎት ስራዎችን ለመስራት በቤተክርስቲያናችን ሰበካ ጉባኤ የተቋቋመ ክፍል ነው።

የክፍሉ ዓላማ እና ተግባር

በኖርዌይ ኦስሎ የመካነ ቅዱሳን ቅዱስ ገብርኤል እና አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስትያን የበጎ አድራጎት ክፍል የሚከተሉት ዓላማዎችና ተግባራት ይኖሩታል፦

  1.  በአጠቃላይ በማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታቸው ምክንያት እርዳታ ለሚፈልጉ ሁሉ መድረስ።

  2.  በጤና ዙርያ ለአባሎቻችን ሊደረጉ የሚገባቸው

             ሀመንፈሳዊ እና ሥጋዊ ደኀንነትን መስጠት

             ለአዕምሮአዊ ጤንነት እንዲኖር ማድረግ

      3.  በአገር ቤት በተለያዩ ምክንያቶች ለሚደርሱ ችግሮች ፣ ለገዳማት እና አብያተ ክርስቲያናት ሞያዊ እና ሰብአዊ እርዳታ ማድረግ

      4.  ለበጎ አድራጎት ስራዎች ሊውሉ የሚችሉ የገቢ ማሰባሰቢይ ዘዴዎችን ማጥናት እና ማሰባሰብ

የክፍሉ ኮሚቴ አባላት

ስም

የስራ ድራሻ

1./ሮ ሶስና ሃ/ማርያም

ሰብሳቢ

2.ደነቀ አድማሱ

/ሰብሳቢ

3.ዳንኤል ገ/መድህን

ጸሐፊ

4.ዩሐንስ ታየ

ገንዘብ ያዥ

5.እንዳለ ጌታነህ

ህዝብ ግንኙነት

6.ራሔል ሽፈራው

አባል

7.ይድነቃቸው ተፈሪ

አባል